BAKHC
ገጽታ
ቀለም
ዳራ
በቀን መቁጠሪያዎ ላይ ምልክት ያድርጉ

የሚመጡ ዝግጅቶች

በቦሌ አራብሳ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የሚመጡ ዝግጅቶች፦ ኮንፈረንሶች፣ የወጣቶች ፕሮግራሞች፣ የጸሎት ምሽቶችና ሌሎችም — ከቀን፣ ሰዓትና ቦታ ጋር።

አሁን የሚመጣ ዝግጅት የለም

አዳዲስ ዝግጅቶች እዚህ፣ በማስታወቂያ አሞሌው እና በቴሌግራም ቻናላችን ይገለጻሉ።

የቅርብ ጊዜ ዝግጅቶች

ሁሉም ዝግጅቶች
የጠዋት የሰንበት ትምህርት — ለወጣቶች እና አዋቂዎች ኩነት
ኖቬም 22, 2026 · 08:00

የጠዋት የሰንበት ትምህርት — ለወጣቶች እና አዋቂዎች

እሁድ ከጠዋቱ 2:00 - 3:30 ለወጣቶች እና አዋቂዎች በተዘጋጀው የጠዋት የሰንበት ትምህርት ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል። ቃሉን የምንማርበትና የምንካፈልበት፣ መንፈሳዊ እምነታችንን የምንገነባበት፣ ምስክርነትና ልምድ የምንለዋወጥበት እንዲሁም የመሪነት ስልጠና የምንወስድበት መልካም ጊዜ ነው።

ተጨማሪ ያንብቡ
🧾 የባንክ ደረሰኝዎን ይላኩ
በባንክ ዝውውር ወይም በቴሌብር ሰጥተዋል? ቤተክርስቲያኗ እንድትመዘግበው ስክሪንሾቱን ይላኩልን። እናመሰግናለን!